user

Ankh Events and digital magazine

Online Audio and Video Media
img No Team Available

Overview

አንቅህ ማስታወቂያና ዝግጅት ማስተባበር የትወና፣የዳይሬክቲንግ እንዲሁም የፊልም ጥበብን በማተማር፤ ትልልቅ ዝግጅቶችን በማስተባበር እንዲሁም በወር አንዴ በነፃ ለአንባቢያን የሚደርስ እና ንባብን ማበረታታት አላማው ያደረገውን እንቅህ ዲጂታል መፅሄትን የሚያዘግጅ የመዝናኛ ድርጅት ነው። ኑ በንባብ የሚዝናና ትውልድን እንፍጠር